- ከታክሱ ነጻ የሆኑ ዕቃዎች እና አገልግቶች ማለት ምንም አይት የተጨማ ዕሴት ታክስ /በመደበኛም ሆነ በዜሮ መጣኔ/የማይከፈልባቸው አቅርቦቶች ማለት ነው፡፡
- በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባም በአጠቃላይ አመታዊ ሽያጭ ውስጥ አይታሰቡም።
- አንድ ግብር ከፋይ ሙሉ በሙሉ ከታክስ ነጻ በሆኑ ግብይቶች ስራ ላይ የተሰማራ ከሆነ ለተጨማሪ ዕሴት ታክስ ግብር ከፋይነት አይመዘገብም፡፡
- አንድ ግብር ከፋይ ቅይጥ አቅርቦት የሚያከናውን ቢሆን ማለትም ታክስ የሚከፈልበት እና ከታክስ ነጻ አቅርቦቶች ላይ የተሰማራ ቢሆን ከታክስ ነጻ ለሆኑት አቅርቶቹ የግብዓት ታክስ ማካካሻ መጠይቅ አይችልም፡፡
ምንጭ:- M.O.R East Addis Ababa Branch