ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በ6 ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች የበጀት ዓመቱ የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ገምግመዋል። በግምገማው ወቅት እንደተገለጸው÷ የዚህ በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ገቢ ባለስልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት በሙሉ ከሰበሰበው የብር መጠን ጋር የሚመጣጠን ነው። በዚህም የተቋሙ አጠቃላይ አፈጻጸም 95 በመቶ …
ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በ6 ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ Read More »