ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ ኪሊማንጃሮ በረራ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ትልቁ ተራራ መገኛ ወደ ሆነው ኪሊማንጃሮ በኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን በራራ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።

አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መረጃ÷ የአፍሪካ ትልቁ ተራራ መገኛ ወደሆነው ኪሊማንጃሮ በዛሬው ዕለት በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ከፍ ብለን ለመብረር ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል ብሏል።

ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *