የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጣሊያኗ ከተማ የሚየደርገው ተጨማሪ የቀን በረራ ሕዳር 22 ቀን 2017 ጀምሮ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል።
አየር መንገዱ ተጨማሪ የቀን በረራዎቹ መጀመር ለደንበኞቹ የበረራ አማራጭ ሰዓት ለማቅረብ እንደሚያስችለው በመረጃው ተጠቅሷል።