Uncategorized

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ ቀደም ሲል ባንኩ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ቢሊየን ብሮችን በዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ሲያበድር በመቆየቱ ባንኩ ላይ የህልውና አደጋ ተጋርጦ እንደነበር አንስተው አሁን በተደረጉ ማሻሻያዎች የላቀ ሽግግርና ስኬት ላይ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህ ረገድ በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ …

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ Read More »

በታህሳስ 18 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው?

የግል ንግድ ባንኮች ዶላር ከ124 ብር ጀምሮ እየገዙ እስከ 127 ብር በመሸጥ ላይ ይገኛሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላርን በ123 ብር ገዝቶ በ126 ብር እንደሚሸጥ አስታውቋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ …

በታህሳስ 18 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው? Read More »

ባንኮች 1 የአሜሪካ ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው?

የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 124 ብር መግዣ እስከ 127 ብር መሸጫ ዋጋ አቅርበዋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ በዶላር መግዣ ዋጋው …

ባንኮች 1 የአሜሪካ ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው? Read More »

የባንክ ሥራ አዋጅ ምን አንኳር ጉዳዮችን ይዟል?

በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው አዲሱ የባንክ ሥራ አዋጁ በአስራ አንድ ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን 94 አንቀጾችን ይዟል። የባንክ ሥራ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ስላለበት መስፈርት፣ ፈቃድ ለማግኘት ስለሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፣ ፈቃድ ስለመስጠት፣ የባንክ ሥራ ስለመጀመር፣ የፈቃድ እድሳት፣ ፈቃድ የተሰጣቸውን ባንኮች ዝርዝር ስለማሳተም እንዲሁም ቅርንጫፍ ወይም ንዑስ ቅርንጫፍ ስለመክፈት የተመለከቱ ድንጋጌዎችን አካቷል። ይህ ክፍል ጠቅላላ ድንጋጌዎችን፣ …

የባንክ ሥራ አዋጅ ምን አንኳር ጉዳዮችን ይዟል? Read More »

በታህሳስ 11 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ?

የኢትዮጵያ ንግድ ከ27 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሎ 1 ዶላርን በ122 ብር እየገዛ በ125 ብር እየሸጠ ነው የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 124 ብር መግዣ እስከ 127 ብር መሸጫ ዋጋ አቅርበዋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ …

በታህሳስ 11 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ? Read More »

ጠንካራ ፓስፖርት ያላቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?

አረብ ኢምሬት፣ ስፔን እና ፊንላንድ ጠንካራ ፓስፖርት ካላቸው ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። 84ኛ ደረጃ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወደ 14 ሀገራት ያለ ቪዛ የሚያስኬድ ሲሆን 141 ሀገራት ደግሞ ቪዛ እንዲኖር ያስገድዳሉ ጠንካራ ፓስፖርት ያላቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው? በየዓመቱ የሀገራትን ፓስፖርት ጥንካሬ ይፋ የሚያደርገው ፓስፖርት ኢንዴክስ የተሰኘው ድረገጽ የ2024 ደረጃን ፋ አድርጓል። በዚህ ሪፖርት መሰረት …

ጠንካራ ፓስፖርት ያላቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው? Read More »

ቻይና 54 ሀገራት ያለ ቪዛ እንዲጎበኟት ፈቀደች

ቻይና ፖሊሲዋን ያሻሻለችው ጎብኚዎችን ለመሳብ እንደሆነ አስታውቃለች ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ በዚህ ፖሊሲ የተፈቀደለት ሀገር የለም ቻይና 54 ሀገራት ያለ ቪዛ እንዲጎበኟት ፈቀደች። የሩቅ ምስራቋ ሀገር ቻይና የጎብኚዎችን ቁጥር ለመሳብ የነበራትን የቱሪዝም ፖሊሲ አሻሽላለች። የዓለማችን ሁለተኛ ልዕለ ሀያል ሀገር የሖነችው ቻይና 54 የዓለማችን ሀገራት ያለ ቪዛ እንዲጎበኟት የፈቀደች ሲሆን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ፣ ለ10 ቀናት …

ቻይና 54 ሀገራት ያለ ቪዛ እንዲጎበኟት ፈቀደች Read More »

በታህሳስ 10 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ?

የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 124 ብር መግዣ እስከ 127 ብር መሸጫ ዋጋ አቅርበዋል የኢትዮጵያ ንግድ ከ26 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሎ 1 ዶላርን በ122 ብር እየገዛ በ125 ብር እየሸጠ ነው ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ …

በታህሳስ 10 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ? Read More »

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ

ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በተያዘው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 6 እንዲሁም በመጀመሪያው አጋማሽ 1 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የቢሮው ምክትል እና የቡና እና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሐመድሳኒ አሚን ገልጸዋል። ከሚመለከታቸው ባለድርሻ …

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ Read More »

በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርቧል። በዚሁ ጊዜ የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ …

በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ Read More »