Uncategorized

የአክሲዮን ማኅበራት በሕጋዊ ማዕቀፍ ሊደገፉና ሊከታተሉ እንደሚገባ ተገለፀ።

የንግድና ተከታታይ ግንኙነት ፈቃድና ቁጥጥር ሚኒስቴር ለክልል ንግድ መሥሪያ ቤቶች፣ የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎትና ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጠ። ስልጠናው የኢትዮጵያ ንግድ ህግ 1243/2013 የአክሲዮን ማኅበራትና የዘርፍ ማኅበራት ማቋቋሚያ አዋጅ 341/1995 ማሻሻያ ረቂቅ ድንጋጌዮች፣ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 የንግድ ውህደት ጽንሰ-ሀሳቦችና የአፈጻጸም መመሪያዎችን ያካተተ ነው። የንግድ ሕግ 1234/2013 በአክሲዮን …

የአክሲዮን ማኅበራት በሕጋዊ ማዕቀፍ ሊደገፉና ሊከታተሉ እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ከፓኪስታኒ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑክ ቡድን ጋር ውይይት አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን መድረክ ከፓኪስታኒ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑክ ቡድን ጋር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት አድርጓል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ሀገራችን ስላላት ዕምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለቡድኑ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን መንግስት ዘርፉን …

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ከፓኪስታኒ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑክ ቡድን ጋር ውይይት አደረገ፡፡ Read More »

የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት መፈጸም ሊጀመር ነው፡፡

አዲስ አበባ 24/6/2015(ንቀትሚ) የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት መፈጸም እንደሚጀመር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትሮች በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከለውጡ ማግስት መንግስት ካከናወነው በርካታ የሪፎርም ተግባራት አንዱ የነዳጅ ሪፎርም መሆኑን ገልጸዋል፡፡ መንግስት ይህንን ሪፎርም ለማድረግ የተገደደው በኢትዮጵያ ያለው የነዳጅ ዋጋ …

የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት መፈጸም ሊጀመር ነው፡፡ Read More »

ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ኩባንያ ምርት ለማስጀመር እየተሰራ ነው::

የማዕድን ሚኒስት ክቡር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኘ፣ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጅሉ እና የማዕድን ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በጋምቤላ ክልል በዲማ ወረዳ የሚገኘውን የኢትኖ ማይኒንግ ኩባንያን የስራ እቅስቃሴ ተመልከተዋል:: ኢትኖ ማይኒንግ ኩባንያ ከአስር አመት በላይ በጋምቤላ ክልል በዲማ ወረዳ የወርቅ ፍለጋ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል:: ኩባንያው የወርቅ ማምረት ፈቃድ ወስዶ ወርቅ ለማምረት የፋብሪካ ተከላ …

ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ኩባንያ ምርት ለማስጀመር እየተሰራ ነው:: Read More »

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ነው::

በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና በሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ይገኛል። በአዳማ ከተማ ከ5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በላይ 35 ኢንተርፕራይዞች በጎጆ ኢንዱስትሪ ልማት ተሰማርተው እየሠሩ እንደሚገኙ እና በዚህም ከ300 በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል። የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማት የዕደ ጥበብ …

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ነው:: Read More »

“ሁሉም ሸቀጥ ከጦር መሳሪያ በስተቀር (Everything But Arms – EBA)” ስለሚባለው ለ 49 ሃገራት ስለተፈቀደው የአውሮፓ ህብረት 🇪🇺 ታላቅ የንግድ እድል ሰምተው ያውቃሉ? ይህ የንግድ እድል ተግባር ላይ የዋለበት 22ኛ ዓመት በመጋቢት ወር ይከበራል!

በዚህ የንግድ እድል አማካኝነት ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ህብረት የምትልካቸው ሁሉም ምርቶች (ከመሳሪያ እና ጥይት በስተቀር) ከታሪፍ እና ከኮታ ነፃ ናቸው:: ለዚህ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ላለፉት 22 ዓመታት በአውሮፓ ህብረት ነፃ፣ የባለ አንድ ወገን እና ያልተገደበ የገበያ መዳረሻ አግኝታለች። ስለ EBA የንግድ እድል የበለጠ ለማወቅ ከታች ያለውን ሊንክ ይመልከቱ፡፡

የፓኪስታን የንግድ እና የኢንቨስትመንት የልዑክ ቡድን አምስት ቀናት የሚቆይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡

ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ጀማል ባከር እንዲሁም ምክትል ኮምሽነር ዳንኤል ተሬሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች ልዑክ ቡድኑን ተቀብለዋል፡፡ ከ70 በላይ የሚሆኑ አባላትን ያካተተው ልዑክ ቡድኑ በቆይታው ከተለያዩ የመንግስት ሃላፊዎች ጋር በኢንቨስትመንት ዘርፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደሚያደርግ እና የሀገራችንን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን እንደሚቃኝ ይጠበቃል፡፡