Uncategorized

«ቻይና ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር ትፈልጋለች»አምባሳደር ሁ ቻንግቹን በአፍሪካ ኅብረት የቻይና ሚሲዮን

አዲስ አበባ፡- ቻይና ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር ትፈልጋለች ሲሉ በአፍሪካ ኅብረት የቻይና ሚሲዮን አምባሳደር ሁ ቻንግቹን ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልና የአፍሪካ ኅብረት ቀን በአፍሪካ ኅብረት የቻይና ሚሲዮን አዘጋጅነት ተከብሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት በአፍሪካ ኅብረት የቻይና ሚሲዮን አምባሳደር ሁ ቻንግቹን እንደገለጹት፤ ቻይና በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና በማኅበራዊ ዘርፎች ከአፍሪካ ኅብረት ጋር …

«ቻይና ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር ትፈልጋለች»አምባሳደር ሁ ቻንግቹን በአፍሪካ ኅብረት የቻይና ሚሲዮን Read More »

አፕል አይፎን 15ን ይፋ አደረገ!

አፕል የቀጣዩን ትውልድ አይፎን 15ን ዛሬ አስተዋውቋል። አዲስ ይፋ የተደረጉት ሞዴሎች ከዚህ ቀደሙ በተለየ የዩኤስቢ ሲ(USB Type-C) የቻርጀር መሰኪያ የሚኖራቸው እንደሆነ ተገልጿል። የአውሮፓ ህብረት አምና ባወጣው ህግ በአባለ ሃገራቱ የሚመረቱ ሁሉም ስልኮች ተመሳሳይ የዩኤስቢ ፖርት እንዲኖራቸው መባሉ ይታወሳል።

ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡ ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡ በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና ሃላፊዎች አይ ፎንን ጨምሮ ማናቸውንም ከውጭ የሚገቡ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቃለች፡፡ ምንጭ፦ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል

የእስያ ሀገራት ግንኙነታቸውን አጠናክረው ከቀጠሉ በዓለም የሚፈጠሩ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም ይችላሉ  – ሊ ችያንግ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1/ 2015 የእስያ ሀገራት ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው የሚቀጥሉ ከሆነ በዓለም የሚፈጠሩ አዳዲስ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም እንደሚችሉ የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ ተናገሩ፡፡ 26ኛው የቻይና -ኤስያ የመሪዎች ጉባኤ በኢንዶኖዥያ ጃካርታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ፣ የቻይናና የሌሎች የእስያ ሀገራት ትብብር በብዙ አስቸጋሪ ጊዜያት ሳያናወጥ ለረጅም ጊዜ መቆየት መቻሉን አንስተዋል፡፡ ቻይናን …

የእስያ ሀገራት ግንኙነታቸውን አጠናክረው ከቀጠሉ በዓለም የሚፈጠሩ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም ይችላሉ  – ሊ ችያንግ Read More »