Uncategorized
የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው
የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው። በሻንጋይ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ኤክስፓ ላይ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እያስተዋወቁ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል። ኤክስፖው ከተለያዩ ከተሞች ከመጡ ሰዎች በተጨማሪ በተለያዩ የቻይና የንግድ ተጠሪ ድርጅቶችና በማህበራት ሃላፊዎች መጎብኘቱ ተጠቅሷል። ከኤክስፖው ጎን ለጎን …
የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው Read More »
ክልሉ ለኢንቨስትመንት የሚውል 58 ሺህ ሄክታር መሬት አዘጋጅቷል
በ2016 በጀት ዓመት ለኢንቨስትመንት የሚሆን 58 ሺህ ሄክታር መሬት ማዘጋጀቱን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። በዘርፉ ለ500 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እንድሪስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2016 በጀት ዓመት በክልሉ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ወደሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው። በተያዘው በጀት ዓመት ባለሀብቶች በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርተው የሚያለሙበት 58 ሺህ ሄክታር መሬት …
ዓየር መንገዱ ወደ ጓንዡ የመንገደኞች በረራ የጀመረበትን 20ኛ ዓመት አከበረ
የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ጓንዡ ከተማ የመንገደኞች በረራ ማድረግ የጀመረበትን 20ኛ ዓመት አክብሯል። ዓየር መንገዱ ወደ ከተማዋ የመንገደኞች በረራ የጀመረው ሕዳር 17 ቀን 1996 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ጓንዡ በሣምንት 10 የመንገደኞች በረራ እያደረገ መሆኑም ተጠቁሟል። ዓየር መንገዱ በቻይና 10 የዕቃ ጭነት (ካርጎ) እና የመንገደኞች በረራ መዳረሻዎች እንዳሉትም ነው የተገለጸው። …
ዓየር መንገዱ ወደ ጓንዡ የመንገደኞች በረራ የጀመረበትን 20ኛ ዓመት አከበረ Read More »
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ መጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ ለመጀመር በሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ። ቀጣናው የሎጂስቲክስ፣ የንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እንዲሁም ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለማስተናገድ የሚችልበት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገ/መስቀል ጫላ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚገኙና በተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች የተሠማሩ ኢንቨስተሮች ያሉበትን የምርት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ቀጣናው …
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ መጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ Read More »
የቡና እና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ምንዛሬ በተወዳዳሪ ዋጋ ማስገኘት ይችላል የተባለለትን መመሪያ አወጣ
ባለስልጣኑ ባወጣው መመሪያ የወጪ ደረጃ ያለውን ቡና በአገር ውስጥ መሸጥ የሚያስችል ሲሆን ሆኖም ግብይቱ ተቀባይነት ባለው የውጭ ምንዛሬ ብቻ ማድረግ የሚያስገድድ ነው። ስለመመሪያው ካፒታል ያናራቸው እሴት የተጨመረበት ቡና ላኪዎች የባለስልጣኑ ውሳኔ ስር ነቀል እና ለአገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ ፋይዳ የሚኖረው ነው ሲሉ አሞካሽተውታል። እንደላኪዎቹ ገለፃ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጪ ማህበረሰብ ቢገኝም ቀደም ሲል በነበረው ፖሊሲ የጥራት ደረጃው …
የቡና እና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ምንዛሬ በተወዳዳሪ ዋጋ ማስገኘት ይችላል የተባለለትን መመሪያ አወጣ Read More »