የ2024 ምርጥ 10 የአፍሪካ አየር መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተከታታይ 7ኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተመርጧል። ስካይትራክስ በመንገደኞች ምርጫ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገዶችን ዝርዝረ ይፋ አድርጓል በዓለም አቀፍ ደረጃ አየር መንገዶችን የሚገመግመው ስካይትራክስ ድርጅት የዓለም 100 ምርጥ አየር መንገዶችን ዝርዝር በቅርቡ ይፋ አድርጓል። በዘንድሮው የስካይትራክስ ዝርዝር በተለይም የአፍሪካ አየር መንገዶች አስደናቂ አፈጻጸም አሳይተዋል። የመንገደኞች ምርጫ በሚል በተሰየመው የስካይትራክስ ሽልማጽ …