በሞባይል ባንኪንግ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና የጥንቃቄ መንገዶች
የሳይበር ምህዳር ይዟቸው ከመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች መካከል በየዕለቱ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ክፍያ ለመፈጸም ጥሬ ገንዘብ ከመጠቀም ይልቅ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት መፈጸም ማስቻሉ ነው። ሆኖም ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ቀላልና ለአጠቃቀም ምቹ የመሆናቸውን ያህል በጥንቃቄ መጠቀም ካልቻልን ለአጭበርባሪዎች የምንጋለጥ ይሆናል። በሞባይል የባንኪንግ አገልግሎትን መጠቀም በጣም ምቹ እና አዋጭ ነው፤ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ከአደጋ ነጻ የሆነ ሞባይል ወይም …