በ6 ቢሊየን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ሊገነባ ነው
በ6 ቢሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ እና ቻይና ባለሐብቶች ትብብር የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ከተማ ሊገነባ መሆኑ ተገልጿል። በ10 ወራት ውስጥ የሚገነባው የብረታ ብረት ማምረቻ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ በትብብር የሚገነባው “ሌጀንድ ብረታብረት ኢንዱስትሪ ኃላፈነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር”ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ አሥፈጊው ድጋፍ …