Uncategorized

የቻይናዋ ሀርቢን ከበዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተነገረ

የቻይናዋ ሀርቢን ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ። በሰሜን ምሥራቅ ቻይና ሄይሎንግጂያንግ ግዛት የምትገኘዋ ከተማ ይህን ያህል ገቢ የሰበሰበችው በሦስት ቀናት የአዲስ ዓመት በዓል የቱሪዝም ዘርፍ ዝግጅት መሆኑ ተጠቁሟል። ከተማዋን የተጨናነቀ የቱሪስት መናኸሪያ ያደረጋት የክረምት የበረዶ ግግሯ፣ ከበረዶ የተሠሩ ቅርፃ ቅርፆቿ፣ የተለያዩ የክረምት ስፖርታዊ ዝግጅቶች …

የቻይናዋ ሀርቢን ከበዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተነገረ Read More »

የኢትዮጵ አየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀመረ።

በዚህም አየር መንገዱ በአፍሪካ ያሉትን የጭነት መዳረሻዎች ብዛት ወደ 35 አሳድጓል። አዲሱን በረራ አስመልክቶ የኢትዮጵ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት መስጠት በመጀመራችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል ብለዋል የኢትዮጵ አየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው። ይህ በረራ የሰሜን አፍሪካን የመግሪብ ቀጠና ወደ …

የኢትዮጵ አየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀመረ። Read More »

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በአንድ ወር ውስጥ ሰነድ ሊይዙ እንደሚገባ ተገለፀ።

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ተቋሙ ቀርበው ሕጋዊ ሰነድ እንዲይዙ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አሳስቧል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባደረገው ማጣራት በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰነድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ ፣ ሐሰተኛ ቋሚና ጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ፣ ሐሰተኛ ፓስፖርትና ቪዛ እንዲሁም መኖሪያ ፈቃድ ሳያሳድሱ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች መኖራቸውን ገልጿል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት …

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በአንድ ወር ውስጥ ሰነድ ሊይዙ እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

በቮልስ ዋገን አይዲ ሲሪየስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ::

በቮልስ ዋገን አይዲ ሲሪየስ (ID Series) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከቻይና ተገጣጥሞ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረው የጀርመን ምርት የሆነው ቮልስ ዋገን ተሽከርካሪ ባትሪው ከኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጋር የሚጣጣም አይደለም በሚል በቀረበው ቅሬታ መሠረት የማስገቢያ ፈቃድ ተከልክሎ ቆይቷል፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የሕዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪና …

በቮልስ ዋገን አይዲ ሲሪየስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ:: Read More »

አዲሱ የንግድ ህግ ከ25 እስከ 50 ዓመት እንዲያገለግል ሆኖ መዘጋጀቱ ተነገረ

የኢንቨስትመንት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣት፣ አከባቢያዊና አለምአቀፋዊ የንግድ ትስስር መጎልበት ለአዲሱ የንግድ ህግ መዉጣት መነሻ ምክንያቶች መሆናቸዉ የተገለፀ ሲሆን ይህን ታሳቢ አድርጓል የተባለዉ አዲሱ ስርዓት ከ25 ዓመታት በላይ ሊያገለግል እንደሚችል ተዘግቧል። በ1952 ዓ.ም. የወጣዉ የኢትዮጵያ የንግድ ህግ ለ60 ዓመታት ካገለገለ በኃላ የተተካው በ2013 እንደነበር ይታወቃል። በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የህግ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ  …

አዲሱ የንግድ ህግ ከ25 እስከ 50 ዓመት እንዲያገለግል ሆኖ መዘጋጀቱ ተነገረ Read More »

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ተሰጠ

በተጠናቀቀው ስድስት ወር 6 ነጥብ 857 ቢሊየን ብር ሐብት ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ፈቃድ የተሠጠባቸው ዘርፎችም ግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት መሆናቸውን የቢሮው ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። በግብርና ለ68፣ በኢንዱስትሪ ለ44፣ በአገልግሎት ለ20 በድምሩ ለ132 ባለሐብቶች ፈቃድ መሰጠቱንም ነው የገለጹት። ፈቃድ የተሰጠባቸው ፕሮጀክቶችም ሙሉ …

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ተሰጠ Read More »

ቻይና የንጹህ ኃይል ምንጭ የሆነውን የሃይድሮጂን ጣቢያ በመገንባት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ።

ቻይና በዓለም ላይ ትልቁን የሃይድሮጂን ጋዝ ማደያ ጣቢያዎችን በመገንባት በዓለም አቀፍ የሃይድሮጂን ውድድር ግንባር ቀደም ሆናለች። ሀገሪቱ ባላት ከፍተኛ ንፁህ ኃይልን ሥራ ላይ የማዋል ግብ እና በዘርፉም በጉልህ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የካርበን ዜሮ-ልቀትን ተግባራዊ ለማድረግ መንገድ እየጠረገች ነው ተብሏል። የቻይና ታዳሽ ኃይል ማህበረሰብ ምክትል ፕሬዚዳንት ጂያንግ ሊጁን እንዳሉት፤ ቻይና ከ400 በላይ የሃይድሮጂን ጋዝ ማደያ ጣቢያዎችን …

ቻይና የንጹህ ኃይል ምንጭ የሆነውን የሃይድሮጂን ጣቢያ በመገንባት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ። Read More »

ቻይና በዓመቱ ከፍተኛ መኪና አቅራቢ ሀገር መሆኗ ተገለፀ

ቻይና በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አውቶሞቢሎችን ወደ ወጭ ገቢያ በማቅረብ ቀዳሚ ሀገር መሆኗን ተገለፀ። የኤሲያው ፋይናንሺያል ጋዜጣ እንዳስታወቀው÷ ሀገሪቱ እስከ አመቱ መጨረሻ 4 ነጥብ 41 ሚሊዮን አውቶሞቢሎችን ወደ ውጭ ገብያ የላከች ሲሆን ይህም በ2022 ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር 58 በመቶ ከፍ ብሏል። በዚህም ቻይና 4 ነጥብ 3 ሚሊዮን መኪኖችን ለውጭ ገቢያ ያቀረበችውን ጃፓን በመብለጥ በመኪና  ሽያጭ …

ቻይና በዓመቱ ከፍተኛ መኪና አቅራቢ ሀገር መሆኗ ተገለፀ Read More »

የወተት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት አምጥቷል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 19/2016 (ኢዜአ)፦ በ2015 ዓ.ም፣ የወተት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት ማምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የሌማት ትሩፋት የወተት፣ የዶሮ፣ የዕንቁላል፣ የማር፣ የዓሣ እና የሥጋ ምርቶችን ለማሻሻል ሀገራዊ የመንግሥት ፕሮግራም ሆኖ እየተተገበረ ይገኛል ብለዋል። በ2015 ዓመት፣ የወተት ምርት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ወጤት ማምጣቱንም …

የወተት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት አምጥቷል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Read More »

አዲሱ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ለአገር ውስጥ አምራቾች ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል- አቶ መላኩ አለበል

አዲሱ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ለአገር ውስጥ አምራቾች ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስትሩ በአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያውና የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ለአምራች ኢንዱስትሪው ልዩ ትኩረት መሰጠቱ ለዘርፉ መሻሻል አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው ብለዋል። መንግስት ለዘርፉ መጠናከር የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከዓለም አቀፋዊና አገራዊ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ አዲስ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ወደ …

አዲሱ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ለአገር ውስጥ አምራቾች ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል- አቶ መላኩ አለበል Read More »