Uncategorized

ኤም ቲ ኤን  በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

የተርኪዬው ኤም ቲ ኤን ኢንተርናሽናል መንግስታዊ ኩባንያ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። በተርኪዬ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አደም መሐመድ ኤም ቲ ኤን ኢንተርናሽናል ኩባንያ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ኒል ይለድሪም እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የኩባንያው ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ኒል ይልድሪም ተርክዬ እና ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ …

ኤም ቲ ኤን  በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Read More »

23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ

 ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር በላይ መከፈሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት÷ለነዳጅ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎችን 65 በመቶ መቀነስ መቻሉን አስረድቷል። ከተቀመጠው አሠራር ውጭ አገልግሎት በማይሰጡና ነዳጅ ሣይቀዱ የድጎማ ክፍያ ለሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ትብብር በሚፈፅሙ 5 ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱንም ጠቁሟል። እስከ ባለፈው መስከረም ወር …

23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ Read More »

ወደ ፈረንሳይ ከተሞች ተጨማሪ በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከፈረንሳይ ኤሮኖቲካል ባለስልጣናት ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ እና የፈረንሳይ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ትራንስፖርት ዳይሬክቶሬት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢማኑኤል ቪቬት ናቸው። ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፓሪስ በተጨማሪ ወደ ሌሎች ከተሞች በሳምንት ሶስት ተጨማሪ በረራዎችን …

ወደ ፈረንሳይ ከተሞች ተጨማሪ በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Read More »

ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

 ኢትዮጵያ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ በሚገኘው የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ መድረክ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ በሚገኘው አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፉ መሆኑን አስታውቀዋል። በመድረኩ በአፍሪካ ሀገራት መካከል የሚደረገውን የንግድ ትስስር እና ልውውጥ …

ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Read More »

ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ

በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማዕድን ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን ገምግሟል። በሩብ ዓመቱ 996 ነጥብ 1 ኪሎ ግራም ወርቅ ለማግኘት ታቅዶ 719 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም በኩባንያዎች ተመርቶ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ …

ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ Read More »

በቱሪዝም ዘርፍ  ዙሪያ ከዓየር መንገዱ ጋር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

 የቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ጋር በቱሪዝም ዘርፍ  ዙሪያ በሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸውም÷ የጎብኚ ፍሰቱን ለመጨመር በቅንጅት ለመሥራት እና እስከአሁን እየተደረጉ ያሉ እንቅስቃሴዎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። እንዲሁም እንደ “ET-Holiday” ዓይነት የጎብኚ ማበረታቻ መርሐ-ግብሮችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የማሻሻያ ነጥቦች ላይ ተግባብተዋል። በዓመት ከ 11 ሚሊየን በላይ …

በቱሪዝም ዘርፍ  ዙሪያ ከዓየር መንገዱ ጋር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ Read More »

በ6 ቢሊየን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ሊገነባ ነው

በ6 ቢሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ እና ቻይና ባለሐብቶች ትብብር የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ከተማ ሊገነባ መሆኑ ተገልጿል። በ10 ወራት ውስጥ የሚገነባው የብረታ ብረት ማምረቻ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ በትብብር የሚገነባው “ሌጀንድ ብረታብረት ኢንዱስትሪ ኃላፈነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር”ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ አሥፈጊው ድጋፍ …

በ6 ቢሊየን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ሊገነባ ነው Read More »