በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ እና የላዳ የወጪ ንግድ ዳይሬክተር፣ የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ምክትል ፕሬዚዳንት ኢሊያ ሳቪኖቭ ናቸው። አምባሳደር ሱሌማን በፊርማ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሩሲያ ባለሐብቶች በተለይም በማዕድን፣ በግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ እና …
በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Read More »