አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ
የኢትዮጵያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዮን ግዢ እድል መሠረት አዋሽ ባንክ የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን መግዛቱ ተገለጸ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀይ ሽፈራው፥ “በካፒታል ገበያ የአክሲዮን አባል እንዲሆኑ የፋይናንስ ተቋማት ቅድሚያ የተሰጣቸው በመሆኑ ባንካችንም ከአክሲዮን ግዢ በተጨማሪ የፕሮጀክት ቢሮ በማቋቋም ስራ ጀምሯል” ብለዋል። በገበያ መር የኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ የካፒታል ገበያ መመስረትና ማደግ …
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ Read More »