Nexara

የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገለጸ

በአጭበርባሪዎች ተመዝብረዋል የተባሉት 28 የኢትዮጵያ ባንኮች ናቸው የተመዘበረው ገንዘብ ከአምናው ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ አሳይቷል ተብሏል የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጓል። ባንኩ በሪፖርቱ ላይ እንደጠቀሰው 28 የኢትዮጵያ ባንኮች …

የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸው ተገለጸ Read More »

የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። የሀገራቱ የቴሌኮም ግሩፖች አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው የፋይበር ኮኔክቲቪቲ ለማስተሳሰር የሚያስችል “የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ” የአጋርነት ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። በተጨማሪም ስትራቴጂያዊ አጋርነቱ የቀጠናውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ስብጥር የሚቀይር እጅግ አስተማማኝ እና የላቀ ኮኔክቲቪቲ መፍጠር የሚያስችል ከፍተኛ …

የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ Read More »

በህዳር 24 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ?

የግል ንግድ ባንኮች አንድ ዶላርን እስከ 124 ብር ገዝተው እስከ 127 ብር እየሸጡ ይገኛሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ ዶላርን በ122 ብር እየገዛ በ125 ብር እየሸጠ ነው ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ …

በህዳር 24 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ? Read More »

ኢትዮጵያ አምስተኛው የጀርመን-አፍሪካ የንግድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው አምስተኛው የጀርመን-አፍሪካ የንግድ ጉባዔ ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ትገኛለች። በጉባዔው ላይ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ይገኛሉ። የኬንያ የውጭ እና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ(ዶ/ር)፣ የጀርመን ምክትል መራሔ መንግስት ሮበርት ሀቤክ(ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ሀገራት ልዑካን እና የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች በጉባዔው ላይ ታድመዋል። የጀርመን የልማት ትብብር ተቋም(GIZ) ያዘጋጀው ይህ …

ኢትዮጵያ አምስተኛው የጀርመን-አፍሪካ የንግድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Read More »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 10ሩ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አደጉ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች መካከል 10ሩ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታውቋል። ኢንዱስትሪ ፓርኮቹና የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መካከል 10ሩ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኮርፖሬሽኑ ማሳወቁንም አመላክቷል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፓርኮቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት ለማደግ 10ሩ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላታቸው ወደ ልዩ ኢኮኖሚ …

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 10ሩ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አደጉ Read More »

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኩባንያዎች በማዕድን ምርት እንዲሰማሩ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትልልቅ ኩባንያዎች በማዕድን ምርት እንዲሰማሩ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ናስር ሙሐመድ ለኢዜአ እንደገለፁት በክልሉ የተፈጠረው ሰላም እና በአገር አቀፍ ደረጃ የተወሰደው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትልልቅና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ጭምር በማዕድን ምርት እንድሰማሩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል። በአዲስ አበባ በተካሄደው 3ኛው የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ …

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኩባንያዎች በማዕድን ምርት እንዲሰማሩ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል Read More »

ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ክልሉ ካለው መልካ ምድራዊ አቀማመጥ አንጻር ለወጪ ንግድ መር ኢንቨስትመንት ተመራጭ ነው

የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአፋር ክልል ካላው ተፈጥሮ ሀብት እና መልካ ምድራዊ አቀማመጥ አንጻር ምርት አቀነባብረው ለሀገር ውስጥ እና ለውጪ ገበያ ለሚያቀርቡ ኩባንያዎች ተመራጭ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘመን ጁነዲ ገለጹ። ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጂቡቲ ወደብ ከ280 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከአሰብ ወደብ በ290 ኪሎ ሜትር ባነሰ …

ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ክልሉ ካለው መልካ ምድራዊ አቀማመጥ አንጻር ለወጪ ንግድ መር ኢንቨስትመንት ተመራጭ ነው Read More »

ድሬዳዋ እና አላት ነፃ የንግድ ቀጣናዎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ 

ድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና እና የአዘርባጃኑ አላት ነፃ የንግድ ቀጣና በትብብር ለመሥራት ተስማሙ። ከስምምነት የተደረሰው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ ልዑክ አላት ነፃ የኢኮኖሚ ዞንን በጎበኙበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል። ጉብኝቱ ለድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና የአንድ መስኮት አገልግሎት አሰጣጥን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን ጨምሮ ልምድና ተሞክሮዎች የተቀሰሙበት ነው ተብሏል። በተጨማሪም በድሬዳዋ እና አላት ነፃ ንግድ …

ድሬዳዋ እና አላት ነፃ የንግድ ቀጣናዎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ  Read More »

አየር መንገዱ ለአፍሪካ አቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ አቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ የዕውቅና ሽልማት ከአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን (AFCAC) ተበረከተለት። አየር መንገዱ በአፍሪካ በርካታ መዳረሻዎች የበረራ አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካን አቪዬሽን ኢንደስትሪ በማሳደግ ረገድ ላለው ቁርጠኝነት ነው እውቅናውን ያገኘው። ሽልማቱ የተበረከተው በኮንጎ ሪፐብሊክ ብራዛቪል ከተማ በተካሄደው 35 ኛው የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን ጉባኤ ላይ ነው። የአዲስ አበባ ቦሌ አለም …

አየር መንገዱ ለአፍሪካ አቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን ተቀዳጀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው የኡጋንዳ “ኢኩላ ቱሪዝም ሽልማት” የ2024 ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን አሸንፏል። የሽልማት መርሐ ግብሩ በካምፓላ ሸራተን ሆቴል የተካሄደ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኡጋንዳ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዕድገት ላበረከተው የላቀ አስተዋፅዖ ሽልማቱ ተበርክቶለታል። በዚህ ዓመታዊ ሽልማት ለሀገሪቱ ቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት በጎ አሻራ ያሳረፉ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዕውቅና ይሰጣቸዋል። ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ