የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት አስር ወራት ከ328 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ አድርጓል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት አስር ወራት 328 ሺህ 302 አዳዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ማድረጉን ገለጸ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር መላኩ ታዬ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማስፋት ሰፋፊ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው። በዚህም በተያዘው በጀት ዓመት 600 ሺህ ደንበኞችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን በማስታወስ ባለፉት 10 ወራት በተሰሩ ስራዎች 328 ሺ 302 …
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት አስር ወራት ከ328 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ አድርጓል Read More »