በአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ልማት ትብብርን ማጠናከር ላይ ያተኮረ መድረክ ተካሄደ
የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የኢኮኖሚ ልማት ትብብርን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የ21ኛው የአፍሪካ ቀንድ የሚኒስትሮች ኢኒሼቲቭ የውይይት መድረክ በኬኒያ ናይሮቢ ተካሂዷል። መድረኩ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የ2024 ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው። መድረኩ በኢኒሼቲቩ የስራ አፈጻጸም እንዲሁም ፍኖተ ካርታ፣ሀገር በቀል የሆኑ የኢኮኖሚ ልማት ፕሮጀክቶች ትግበራ፣ ባለቤትነትና አመራር ሰጪነት አስፈላጊነት ዙሪያ መክሯል። በተጨማሪም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የኢኮኖሚ እድገት …
በአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ልማት ትብብርን ማጠናከር ላይ ያተኮረ መድረክ ተካሄደ Read More »