Nexara

ከአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም ኦፓልና ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል ተባለ

 á‰ áŠ áˆ›áˆŤ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም የኦፓልና ወርቅ ማዕድናትን በማምረት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ታምራት ደምሴ እንደገለጹት÷ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የክልሉን የማዕድን ሃብትና ፀጋ በጥናት በመለየት በስፋት እንዲለማ እየተደረገ ነው። በዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ምሁራን ጥናቶችን በማከናወንና ባለሃብቶች በዘርፉ እንዲሰማሩ በማድረግ የማዕድን ዘርፉ ለኢኮኖሚ እድገቱ ሚናውን እንዲወጣ እያገዙ መሆኑን …

ከአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም ኦፓልና ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል ተባለ Read More »

ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን

በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ እየሰራችበት ያለውን ከመተዳደሪያ ደንብ፣ ሕግ ነክ የሆኑ ጉዳዮችና የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ ልምድ መቅሰም እንደሚፈልግ የጋቦን ሲቪል አቪዬሽን አስታወቀ። በጋቦን ሲቪልአቪዬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ኤሪክ ትሪስታን የተመራ 14 አባላት ያሉት ልዑክ ከኢትዮጵያ ሲቪልአቪዬሽን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች መንግስቱ ንጉሴና ሚካኤል ተስፋዬ ጋር በሁለቱ ሀገራት ተቋማት መካከል በጋራ ሊሠሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። …

ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን Read More »

በመዲናዋ የመንደር ንግድ ማህበረሰብን መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

 á‰ áŠ á‹˛áˆľ አበባ ከተማ ህግና አሰራርን የማይከተሉ የመንደር ንግዱን ማህበረሰብ መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ። መመሪያው በከተማ አስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ላይ የሚያስቸግሩ ህገወጦችን ለመከላከል የሚያስችል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ሀላፊ አቶ ቢንያም ምክሩ ተናግረዋል። በመንደር ንግድ ቁጥጥር አሰራር ስርዓት መመሪያ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በዚህ መመሪያ ላይ ባተኮረው የውይይት መድረክ የንግዱ …

በመዲናዋ የመንደር ንግድ ማህበረሰብን መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ Read More »

ከአሜሪካ ነጻ የንግድ ስምምነት አጎዋ የታገዱ የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? የውጭ ንግድ አፈጻጸማቸውስ ምን ይመስላል?

የአፍሪካ ሀገራት ከቀረጥ ነጻ ምርቶቻቸውን ወደ አሜሪካ እንዲልቁ የሚፈቅደው የአጎዋ ስምምነት 38 ሀገራትን በአባልነት ይዞ የጀመረ ነው በአሁኑ ወቅት አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ 12 የአፍሪካ ሀገራትን ከዚህ ስምምነት ማስወጣቷ ይታወቃል የአፍሪካ ሀገራት ወደ አሜሪካ ከቀረጥ ነጻ ምርቶቻቸውን እንዲልኩ የሚፈቅደው የአጎዋ ስምምነት በፈረንጆቹ 2000 የተጀመረ ሲሆን ስምምነቱ እየተራዘመ እዚህ ደርሷል። 38 የሚደርሱ ከሰሀራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት …

ከአሜሪካ ነጻ የንግድ ስምምነት አጎዋ የታገዱ የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? የውጭ ንግድ አፈጻጸማቸውስ ምን ይመስላል? Read More »

የአለም ሀገራት ብድር 97 ትሪሊየን ዶላር መሻገሩን የመንግስታቱ ደርጅት አስታወቀ

በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ያለባቸው ብደር ከአለም አቀፉ የብደር ምጣኔ አንድ ሶስተኛውን ይሸፍናል መንግስታት ያለባቸው ብድር ከ2022 አመት አንጻር ሲወዳደር በ5.6 ትሪሊዮን ዶላር ጭማሪ አሳይቷል በ2023 በአለም አቀፍ ደረጃ የሀገራት ብድር 97 ትሪሊዮን ዶላር መሻገሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። የመንግስታቱ ደርጅት የንግድ እና ልማት ኤጄንሲ ባወጣው ሪፖርት የብድር ወለድ ምጣኔ ከፍተኛ መሆን ሀገራት ብድሩን ለመክፈል …

የአለም ሀገራት ብድር 97 ትሪሊየን ዶላር መሻገሩን የመንግስታቱ ደርጅት አስታወቀ Read More »

አየር መንገዱ ወደ ቦትስዋና ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦትስዋና የቱሪስት መዳረሻ ወደ ሆነችው ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያው መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሾል አስጻሚ መስፍን ጣሰው ፣የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ሃላፊ ለማ ያዴቻ በኢትዮጵያ የቦትስዋና አምባሳደር ተብሌሎ አልፈርድ ቦአንግ ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሾል አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በዚሁ ወቅት እንደገለጹት አየር መንገዱ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ መዳረሻውን …

አየር መንገዱ ወደ ቦትስዋና ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ  Read More »

አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አክሱም ከተማ አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ ዳግም ጀምሯል። ላለፉት ስድስት ወራት ሲካወኑ የነበሩ የጥገና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት ዳግም ለአገልግሎት ክፍት የሆነው። በዳግም በረራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም÷የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሼል አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እና የትግራይ ክልል ጊዜያው አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ተገኝተዋል። ምንጭ፦ ኤፍ ቢ …

አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ጀመረ Read More »

ጉብኝቱ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንድናይ ረድቶናል – የሳዑዲ ልዑክ

 በኢትዮጵያ ያደረግነው ጉብኝት የኢንቨስትመንት ዘርፉን በጥልቀት ለመቃኘት ዕድል ሰጥቶናል ሲል የሳዑዲ ዓረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ከፍተኛ ልዑክ ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለልዑኩ አባላት በቢሾፍቱ የሚገኘውን አለማ ካውዳይስ መኖ አምራች ድርጅት አስጎብኝቷል። በጉብኝታቸውም በድርጅቱ የሚገኙ የተለያዩ ምርቶችንና ሂደቱን የተመለከቱ ሲሆን÷ ጉብኝቱ የኢንቨስትመንት ዘርፉን በጥልቀት ለመቃኘት ምቹ ሁኔታ እንደፈጠረላቸው ገልጸዋል። ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረገው 79 አባላትን …

ጉብኝቱ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንድናይ ረድቶናል – የሳዑዲ ልዑክ Read More »

ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ፋሬሲን ኩባንያ የ3 ሚሊየን ዩሮ የኮንትራት ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የጣልያኑ ፋሬሲን ኩባንያ የአልሙኒየም ፎርም ዎርክ ለማምረት የሚያስችል የ3 ሚሊየን ዩሮ የኮንትራት ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሼል አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የፋሬሲን ፎርም ዎርክ ኩባንያ ዋና ዳይሬክተር ጊያኮሞ ዳላ ፎንታና ናቸው። ስምምነቱ በግሩፑ ሼር የሚገኘውን የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አንድ ርምጃ ወደፊት እንደሚያራምደው የተገለጸ ሲሆን÷ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአልሙኒየም …

ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ፋሬሲን ኩባንያ የ3 ሚሊየን ዩሮ የኮንትራት ስምምነት ተፈራረሙ Read More »

የኮሎምቢያው ኮንሴፕቶስ ኩባንያ በኢንቨስትመንት ተሰማርቶ የኮንስትራክሽን ግብዓት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

 áŠŽáŠ•áˆ´á•á‰śáˆľ የተሰኘ የኮሎምቢያ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በኢንቨስትመንት በመሰማራት ካገለገሉ የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶች ለኮንስትራክሽን የሚሆኑ ግብዓቶችን የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሾል አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን ከፍተኛ አመራሮች በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ሾለ ኢንቨስትመንት ፍላጎታቸው ዝርዝር ማብራሪያ ያቀረቡ ሲሆን፥ በቀረቡ የቅድመ ኢንቨስትመንት ሃሳቦች ላይ ውይይት ተካሂዷል። ዋና ሾል አስፈፃሚው …

የኮሎምቢያው ኮንሴፕቶስ ኩባንያ በኢንቨስትመንት ተሰማርቶ የኮንስትራክሽን ግብዓት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Read More »