በአቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ነው::
በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና በሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ይገኛል። በአዳማ ከተማ ከ5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በላይ 35 ኢንተርፕራይዞች በጎጆ ኢንዱስትሪ ልማት ተሰማርተው እየሠሩ እንደሚገኙ እና በዚህም ከ300 በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል። የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማት የዕደ ጥበብ …
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኘ ነው:: Read More »