ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን
በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ እየሰራችበት ያለውን ከመተዳደሪያ ደንብ፣ ሕግ ነክ የሆኑ ጉዳዮችና የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ ልምድ መቅሰም እንደሚፈልግ የጋቦን ሲቪል አቪዬሽን አስታወቀ። በጋቦን ሲቪልአቪዬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ኤሪክ ትሪስታን የተመራ 14 አባላት ያሉት ልዑክ ከኢትዮጵያ ሲቪልአቪዬሽን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች መንግስቱ ንጉሴና ሚካኤል ተስፋዬ ጋር በሁለቱ ሀገራት ተቋማት መካከል በጋራ ሊሠሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። …
ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን Read More »