የአክሲዮን ማኅበራት በሕጋዊ ማዕቀፍ ሊደገፉና ሊከታተሉ እንደሚገባ ተገለፀ።
የንግድና ተከታታይ ግንኙነት ፈቃድና ቁጥጥር ሚኒስቴር ለክልል ንግድ መሥሪያ ቤቶች፣ የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎትና ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጠ። ስልጠናው የኢትዮጵያ ንግድ ህግ 1243/2013 የአክሲዮን ማኅበራትና የዘርፍ ማኅበራት ማቋቋሚያ አዋጅ 341/1995 ማሻሻያ ረቂቅ ድንጋጌዮች፣ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 የንግድ ውህደት ጽንሰ-ሀሳቦችና የአፈጻጸም መመሪያዎችን ያካተተ ነው። የንግድ ሕግ 1234/2013 በአክሲዮን …