ባለፉት አራት አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ ሰባት በመቶ እድገት አሳይቷል ተባለ
በኢትዮጵያ ባለፉት አራት አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ ላይ በትኩረት በመሰራቱ በአማካኝ ሰባት በመቶ ዉጤት ማስመዝገብ ተችሏል ሲል የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከውጭ ንግድ ዘርፎች ውስጥ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ድርሻ ነበረዉ፡፡ ከግብርናው ዘርፍ በዋነኝነት ቡና የቅባት እህሎችና አበባ እንዲሁም ጫት ይጠቀሳሉ፡፡ የቡና እና አበባ ምርቶች ከታቀደው በላይ ትርፍ የታየባቸው ዘርፎች ናቸው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ የማዕድን ዘርፍ ጥሩ …
ባለፉት አራት አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ ሰባት በመቶ እድገት አሳይቷል ተባለ Read More »