OneStop

የኢትዮ-ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ተደረገ

በመጪው 2024 የኢትዮጵያና ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከሆኑት ናሻ አልዊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው  በኢትዮጵያ የሞሮኮ ባለሀብቶች ሊሳተፉባቸው የሚችሉ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ አማራጮችን ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በተጨማሪም በመጪው 2024 የኢትዮጵያ ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ከኮሚሽሙ ያገኘነው …

የኢትዮ-ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ተደረገ Read More »

ወደ ጂቡቲ የሚደርገው በረራ በሣምንት 17 ጊዜ ሊሆን ነው::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ በሣምንት ወደ 17 ጊዜ አሳደገ፡፡ አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ኅዳር 1ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ የሚያሳድገው ሦስት የሌሊት በረራዎችን በመጀመር መሆኑንም ጠቁሟል፡፡

የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ::

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስቴንስን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፣ የኖርዌይ ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች በጥልቀት እንዲቃኙ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። በተጨማሪም ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሳተፉ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች  ላይ መወያየታቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል። በኢትዮጰያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተው ለሚገኙ ባለሃብቶች የጋራ የድጋፍ እና ክትትል ስራ ለመስራት የሚያስችል ምክክር …

የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ:: Read More »

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን በየጊዜው ለባለሀብቶች የሚሰጠውን አገልግሎት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል። በመጪ ጊዜያትም ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢንደስትሪ ልማት ተቋም ጋር በመተባበር የኮሚሽኑን የድጋፍ እና ክትትል ስራ ለማዘመን የሚረዳ ጥራቱ የጠበቀ እና ዘመናዊ የመረጃ አሰባሰብ አሰራር የሚጀምር ይሆናል።

በኢትዮጵያ የዲጅታል የክፍያ አማራጭ በመስፋፋቱ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እንዲቀንስ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ዶ/ር ገለጹ፡፡

በኢትዮጵያ የዲጅታል የክፍያ አማራጭ በመስፋፋቱ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እንዲቀንስ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ዶ/ር ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች አማካኝነት በዓመት እስከ አራት ትሪሊዮን ብር እየተዘዋወረ መሆኑን አስታውቀዋል። እዮብ ተካልኝ ዶ/ር ሁለተኛውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፤ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ባለፉት ሁለት ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱን አንስተዋል። ዲጂታል የክፍያ …

በኢትዮጵያ የዲጅታል የክፍያ አማራጭ በመስፋፋቱ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እንዲቀንስ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ዶ/ር ገለጹ፡፡ Read More »

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ሁሉን አቀፍ የከፍተኛ አገልግሎት መስጫ መድረክ ለመገንባት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያና የቻይና ትብብር ኮሚቴ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ጋር ዛሬ ረቡዕ አነጋግረዋል። ኮሚቴው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንንም ጎብኝቷል። በምክክሩ ላይ ኮሚቴው በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ሁሉን አቀፍ የከፍተኛ አገልግሎት መስጫ መድረክ ለመገንባት ያለውን ፍላጎት አመልክቷል። ኮሚቴው በአሁኑ ወቅት በገጠር ለሚሰሩ የቻይና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን የፀሐይ ሃይል አቅም በማሳደግ በልዩ የተሽከርካሪ ፈንድ …

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ሁሉን አቀፍ የከፍተኛ አገልግሎት መስጫ መድረክ ለመገንባት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያና የቻይና ትብብር ኮሚቴ አስታወቀ። Read More »

የቻይናዋ ውንሻን ከተማ ከሐረር ከተማ ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

በሐረር ከተማ እና በቻይናዋ ውንሻን ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት መመስረት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ ኢትዮጵያ እና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን አውስተዋል። በዚህም ቻይና በተለያዩ ዘርፎች በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲ፣ በሰላም እና በልማት ዙሪያ ድጋፍ በማድረግ እያከናወነች ላለው ስራ ምስጋና አቅርበዋል። ሐረር ከተማ የጁገል ቅርስን ጨምሮ …

የቻይናዋ ውንሻን ከተማ ከሐረር ከተማ ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Read More »