ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ ኢንደስትሪን ማዕከል ያደረገ ልማት እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ ትብብርን ማስፋት ብሎም ኢንዱስትሪን ማእከል ያደረገ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አቅርበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዕለቱ ውሎ ሁለተኛ መርሐ-ግብር በ3ኛው ቢአርአይ ከፍተኛ ጉባዔ ላይ “Connectivity in an Open Global Economy” በሚል ጭብጥ ንግግር ማቅረብ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባዔው በኢትዮጵያ የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭን ስኬታማ ልምድ አጋርተዋል:: በግብርና …
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ ኢንደስትሪን ማዕከል ያደረገ ልማት እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ Read More »