OneStop

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ መጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ ለመጀመር በሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ። ቀጣናው የሎጂስቲክስ፣ የንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እንዲሁም ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለማስተናገድ የሚችልበት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገ/መስቀል ጫላ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚገኙና በተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች የተሠማሩ ኢንቨስተሮች ያሉበትን የምርት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ቀጣናው …

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ መጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ Read More »

የቡና እና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ምንዛሬ በተወዳዳሪ ዋጋ ማስገኘት ይችላል የተባለለትን መመሪያ አወጣ

ባለስልጣኑ ባወጣው መመሪያ የወጪ ደረጃ ያለውን ቡና በአገር ውስጥ መሸጥ የሚያስችል ሲሆን ሆኖም ግብይቱ ተቀባይነት ባለው የውጭ ምንዛሬ ብቻ ማድረግ የሚያስገድድ ነው። ስለመመሪያው ካፒታል ያናራቸው እሴት የተጨመረበት ቡና ላኪዎች የባለስልጣኑ ውሳኔ ስር ነቀል እና ለአገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ ፋይዳ የሚኖረው ነው ሲሉ አሞካሽተውታል። እንደላኪዎቹ ገለፃ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጪ ማህበረሰብ ቢገኝም ቀደም ሲል በነበረው ፖሊሲ የጥራት ደረጃው …

የቡና እና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ምንዛሬ በተወዳዳሪ ዋጋ ማስገኘት ይችላል የተባለለትን መመሪያ አወጣ Read More »