የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው
የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው። በሻንጋይ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ኤክስፓ ላይ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እያስተዋወቁ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል። ኤክስፖው ከተለያዩ ከተሞች ከመጡ ሰዎች በተጨማሪ በተለያዩ የቻይና የንግድ ተጠሪ ድርጅቶችና በማህበራት ሃላፊዎች መጎብኘቱ ተጠቅሷል። ከኤክስፖው ጎን ለጎን …
የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው Read More »