OneStop

ከተለያዩ የጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች የተወጣጣ የጃፓን የልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ደረሰ

ከተለያዩ የጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች የተወጣጣ የጃፓን የልዑክ ቡድን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽንን በመጎብኘት ከምክትል ኮምሽነር ተመስገን ጥላሁን ጋር ምክክር አድርጓል። ምክትል ኮምሽነር ተመስገን በተለይም በመንግስት ቅድሚያ ተሰጥቶዋቸው እየተሰራባቸው ባሉ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እና ከሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ጋር በጥምረት መሰራት በሚቻሉ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች ዙሪያ ለቡድኑ ሰፊ ገለፃ አድርገዋል። የልዑክ ቡድኑ አባላት በሀገራችን በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ማለትም …

ከተለያዩ የጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች የተወጣጣ የጃፓን የልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ደረሰ Read More »

በቱሪዝሙ ዘርፍ ከሞሮኮ ጋር ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተደረገ

 የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከሞሮኮ አምባሳደር ነዝሀ አላው ጋር በቱሪዝሙ ዘርፍ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። በውይይታቸውም÷ ሞሮኮ በሰው ኃይል ሥልጠና ድጋፍ እንድታደርግ ከስምምነት ተደርሷል። በተጨማሪም በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ላይ ሞሮኮ ያላትን ልምድ ለአመራሮች እና ለባለሙያዎች እንድታካፍል መስማማታቸው ተገልጿል። የቱሪዝም ስትራቴጂ እና አተገባበሩ ላይ የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግም ከስምምነት መደረሱን የሚኒስቴሩ …

በቱሪዝሙ ዘርፍ ከሞሮኮ ጋር ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተደረገ Read More »

የህንድ ባለሀብቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

በፋርማሲዩቲካል ማኑፋክቸሪንግ ላይ የተሰማሩ የህንድ ባለሀብቶች በ279 ሄክታር መሬት ላይ ባረፈው በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ተሰማርተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ባለሀብቶቹ ፍላጎታቸውን የገለፁት የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መሰረተ ልማት፣ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲሁም የኢንቨስትመንት ፖሊሲዎችና ማበረታቻዎችን የተመለከቱ ዝርዝር መረጃዎች ከቀረቡላቸውና ፓርኩን ከጎበኙ በኋላ ነው ተብሏል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል …

የህንድ ባለሀብቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Read More »

በሞባይል ባንኪንግ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና የጥንቃቄ መንገዶች

የሳይበር ምህዳር ይዟቸው ከመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች መካከል በየዕለቱ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ክፍያ ለመፈጸም ጥሬ ገንዘብ ከመጠቀም ይልቅ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት መፈጸም ማስቻሉ ነው። ሆኖም ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ቀላልና ለአጠቃቀም ምቹ የመሆናቸውን ያህል በጥንቃቄ መጠቀም ካልቻልን ለአጭበርባሪዎች የምንጋለጥ ይሆናል። በሞባይል የባንኪንግ አገልግሎትን መጠቀም በጣም ምቹ እና አዋጭ ነው፤ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ከአደጋ ነጻ የሆነ ሞባይል ወይም …

በሞባይል ባንኪንግ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና የጥንቃቄ መንገዶች Read More »

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል። ፋብሪካውን “ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት” የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያ እና የቻይናው ዓለም ዓቀፍ ድርጅት ሪፎ በጋራ እንደገነቡት ተገለጿል። የፋብሪካውን ምርቃ አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኩባንያዎቹ ከፍተኛ አመራሮች በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ፋብሪካው በዘርፉ …

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው Read More »