Nexara

የታህሳስ 24 የባንኮች የምንዛሬ ተመን ምን ይመስላል?

የግል ንግድ ባንኮች አንድ ዶላርን ከ124 ብር ጀምሮ እየገዙ እስከ 127 ብር እየሸጡ ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓ 1 ዶላርን በ124 ብር እየገዛ ይገኛል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ …

የታህሳስ 24 የባንኮች የምንዛሬ ተመን ምን ይመስላል? Read More »

በታህሳስ 22 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ?

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አንድ ዶላርን በ124 ብር ገዝቶ በ127 ብር እንደሚሸጥ አስታውቋል የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር ከ124 ብር ጀምሮ የመግዣ ዋጋ አቅርበዋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን …

በታህሳስ 22 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ? Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጉዋንዡ ባዩን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ እውቅና ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጉዋንዡ ባዩን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ጋር ባለው ጥብቅ የስራ ግንኙነት በአየር መንገዱ የሚዘጋጀው የቅርብ ትብብር ሽልማት ተበርክቶለታል። እውቅናው የሁለቱን አየር መንገዶች ጠንካራ የስራ አጋርነት እንደሚያመላክትና የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚያግዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ላይ ከጉዋንዡ ባዩን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ በሳምንት አስር በረራዎችን እንደሚያከናውን ገልጾ በአየር …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጉዋንዡ ባዩን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ እውቅና ተበረከተለት Read More »

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናልን ጉበኙ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናልን ጎብኝቷል። ልዑኩ በወደቡ ያለውን አጠቃላይ የገቢ እና ወጪ ምርት ሂደት ተመልክቷል። ቡድኑ በጉብኝቱ ወቅት ከወደቡ የስራ ኃላፊዎች ጋር የ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን አስመልክቶ ውይይት ማድረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል። ምንጭ፦ ኢዜአ

በታህሳስ 21 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው?

የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር ከ124 ብር ጀምሮ የመግዣ ዋጋ አቅርበዋል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላርን በ123 ብር ገዝቶ በ126 ብር እንደሚሸጥ አስታውቋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን …

በታህሳስ 21 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው? Read More »

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ ቀደም ሲል ባንኩ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ቢሊየን ብሮችን በዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ሲያበድር በመቆየቱ ባንኩ ላይ የህልውና አደጋ ተጋርጦ እንደነበር አንስተው አሁን በተደረጉ ማሻሻያዎች የላቀ ሽግግርና ስኬት ላይ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህ ረገድ በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ …

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ Read More »

በታህሳስ 18 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው?

የግል ንግድ ባንኮች ዶላር ከ124 ብር ጀምሮ እየገዙ እስከ 127 ብር በመሸጥ ላይ ይገኛሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላርን በ123 ብር ገዝቶ በ126 ብር እንደሚሸጥ አስታውቋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ …

በታህሳስ 18 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው? Read More »

ባንኮች 1 የአሜሪካ ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው?

የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 124 ብር መግዣ እስከ 127 ብር መሸጫ ዋጋ አቅርበዋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ በዶላር መግዣ ዋጋው …

ባንኮች 1 የአሜሪካ ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው? Read More »

የባንክ ሥራ አዋጅ ምን አንኳር ጉዳዮችን ይዟል?

በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው አዲሱ የባንክ ሥራ አዋጁ በአስራ አንድ ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን 94 አንቀጾችን ይዟል። የባንክ ሥራ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ስላለበት መስፈርት፣ ፈቃድ ለማግኘት ስለሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፣ ፈቃድ ስለመስጠት፣ የባንክ ሥራ ስለመጀመር፣ የፈቃድ እድሳት፣ ፈቃድ የተሰጣቸውን ባንኮች ዝርዝር ስለማሳተም እንዲሁም ቅርንጫፍ ወይም ንዑስ ቅርንጫፍ ስለመክፈት የተመለከቱ ድንጋጌዎችን አካቷል። ይህ ክፍል ጠቅላላ ድንጋጌዎችን፣ …

የባንክ ሥራ አዋጅ ምን አንኳር ጉዳዮችን ይዟል? Read More »

በታህሳስ 11 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ?

የኢትዮጵያ ንግድ ከ27 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሎ 1 ዶላርን በ122 ብር እየገዛ በ125 ብር እየሸጠ ነው የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 124 ብር መግዣ እስከ 127 ብር መሸጫ ዋጋ አቅርበዋል ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ …

በታህሳስ 11 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን የዶላር ዋጋ ስንት ደረሰ? Read More »