የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናልን ጉበኙ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናልን ጎብኝቷል።

ልዑኩ በወደቡ ያለውን አጠቃላይ የገቢ እና ወጪ ምርት ሂደት ተመልክቷል።

ቡድኑ በጉብኝቱ ወቅት ከወደቡ የስራ ኃላፊዎች ጋር የ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን አስመልክቶ ውይይት ማድረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል።

ምንጭ፦ ኢዜአ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *