በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
ባለፉት አምስት ወራት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 43 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ የኢንቨስትመንት ፈቃዱ የተሰጠው በግብርና፣ በኢንዱስትሪና በአገልግሎት ዘርፎች ነው። በእነዚህ ፈቃድ በተሰጠባቸው ዘርፎች ለማሰማራት ወደ ክልሉ የሚገቡ ባለሃብቶች ፍሰት እየጨመረ መምጣቱንም ነው ለኢዜአ የተናገሩት። ፈቃድ የወሰዱት ባለሃብቶች ሙሉ ለሙሉ ወደ …
በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Read More »