የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ
የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት እስከ ፈረንጆቹ 2045 የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ሲል የነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) ገለጸ። የኦፔክ ዋና ጸሀፊ ሀይታም አል ጋይስ እንዳሉት፥ የዓለም አቀፍ የሃይል ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል። በዚህም በፈረንጆቹ 2045 የዓለም 30 በመቶ የሃይል ፍላጎት በነዳጅ ዘይት እንደሚሟላ አንስተው፥ ኢንቨስትመንቱ የእሴት ሰንሰለት እንደሚያስፈልገው ገልጸዋል። በነዳጅ ዘይት ላይ …
የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ Read More »