እንትዋወቅ
ስለ እኛ
ለየት ያለ አገልግሎት
የኢንቨስተሮችን ስራዎች ማቅለል
ኔግዛራ የአንድ ማዕከል ኢንቨስትመንት አገልግሎቶቻችን በኢንቨስትመንት አማካሪነት፣ በጉምሩክ ማስተላለፍ፣ በግንባታ ንድፍ እንዲሁም ከባለብዙ ዲሲፕሊን ቡድኖቻችን ጋር በመተባበር የኢቨንት አደረጃጀትና ሂሳብ (ኦዲቲንግ) አገልግሎት በመስጠት በሚገባ የተደራጀ አገልግሎት ሰጪ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ነው።
ኩባንያችን ላለፉት ዓመታት በአብዛኛው ለቻይና ባለሀብቶች አገልግሎቱን ሲሰጥ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት አገልግሎቱን በማስፋት እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮጀክት (ኢንቨስት) ለማድረግ ና እቅድ ላላቸውና ለሁሉም ባለሀብቶችና የንግድ ሰዎች ማስተናገድ ችሏል።
የድርጅቱ መስራች ሚኪያስ አበራ የተለያዩ መስኮችን በመሸፈን በኢንቨስትመንትና በንግድ ስራ ከአሥር ዓመት በላይ ልምድ ያለው ፣ የተገለፀ፣ አዳዲስ የንግድ አስተዳደርና የኢንቨስትመንት አማካሪ ነው።
በደስታ
የተገለገሉ ደንበኞች
የእኛ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ደንበኞች ለምን መረጡን ...
- ደንበኞቻችንን በቅንነት፣ በታማኝነት፣ በተጠያቂነት፣ በኃላፊነት፣ በመልካምነት፣ በቁርጠኝነት፣ እና በሞያነት እናገለግላለን።
- ሰራተኞቻችን በአካባቢያችን እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ፣ የተረጋገጠ ልምድ እና በአገልግሎታችን ጥራት ላይ የሚንፀባረቀው አብሮ የመስራት ዝንባሌ ያላቸው ናቸው።